Amharic አማርኛ
እነዚህ የተተረጎሙ ገጾች ትክክለኛ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የተቻለንን ሁሉ ጥረት አድርገናል። ማንኛቸውም ስህተቶች ካስተዋሉ፣ እባክዎን በኢሜል nationalofficeforchildsafety@ag.gov.au ኣድርገው በመላክ ያሳውቁን።
Child sexual abuse: Get the facts – Amharic በልጆች ላይ የሚፈጸም ወሲባዊ ጥቃት፦ እውነታውን ያግኙ
ሁላችንም በልጆች ላይ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት ለመቀነስ አንዳንድ ነገሮችን ማድረግ እንችላለን። የሚከተሉት ምሳሌዎች ናቸው፡
በልጆች ላይ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት ስለመረዳት፣
አንድ ልጅ ወይም ታዳጊ ወጣት የጾታ ወሲባዊ ጥቃት ቢፈጸምበት ወይም አደጋ ላይ ከወደቁ ምን ማድረግ እንደሚቻል ማወቅ።
Conversation Toolkit – Preschool – Amharic የውይይት መሳሪያ ኪት ለታዳጊ ወጣቶች
ይህ መመሪያ ከ0 እስከ 5 ዓመት ካሉ ህጻናት ጋር ስለ ወሲብ ጥቃት እንዴት መነጋገር እንደሚጀመር ምሳሌዎች ይሰጥዎታል።
Conversation Toolkit – Primary school – Amharic የውይይት መሳሪያ ኪት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ይህ መመሪያ ከ6 እስከ 11 ዓመት ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ህጻናት ጋር ስለ ጾታ ጥቃት እንዴት መነጋገር እንደምትጀምር የሚያሳዩ ምሳሌዎችን ይያቀርብልዎታል።
Conversation Toolkit – Teenagers – Amharic የውይይት መሳሪያ ኪት ለታዳጊ ወጣቶች
ይህ መመሪያ ከ12 እስከ 18 ዓመት ካሉ ህጻናት ጋር ስለ ወሲብ ጥቃት እንዴት መነጋገር እንደሚጀመር ምሳሌዎች።